የእርሶዎንና የቤተሰቦዎን ጤና ለመጠበቅ የተቻሎዎን ሁሉ ያርጉ!
Keep Well and Stay Safe!
የኮቪድ-19 የሕግና ማህበራዊ አገልግሎቶች
COVID-19 Legal and Social Services
ለአጠቃላይ ድጋፍና መረጃ፣ ሊኖርዎ ለሚችሉት ስጋቶች እና ጥያቄዎች እባክዎን በ info@ethiopiancommunitydc.org ኢሜል ይላኩልን ወይም በፌስቡክ መልዕክት ይላኩልን።
For general support, concerns and questions you may have, please email us at info@ethiopiancommunitydc.org or send us a message on facebook
ከኢሚግሬሽን ጋር ለተያያዙ ጥያቄዎች እና ድጋፎች እባክዎን ወደ:
meseret@ethiopiancommunitydc.org ኢሜል ይላኩ ወይም በዚህ ቁጥር (202) 643-6726 ይደውሉ ወይም ቴክስት ያርጉ።
For immigration-related questions and support please:
email: meseret@ethiopiancommunitydc.org
call or text: (202) 643-6726
ስለ ወሲባዊ ጥቃት ሰለባዎች ፕሮግራማችን ጥያቄ ካለዎት ወይም ድጋፍ/መረጃ ለማግኘት እባክዎ ወደ:
ኢሜል ይላኩ ወይም በዚህ ቁጥር ይደውሉ ወይም ቴክስት ያድርጉ።
For information on our Sexual Assault Survivors’ program/resources or for Survivors’ support please:
email, Call or text us
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት (ESL) በተመለከተ፣ ለጤና ሥነ-ትምህርት ክፍሎች እና የሥራ ክህሎት ማጎልበቻ ድጋፍና መረጃ እባክዎን ወደ:
roza@ethiopiancommunitydc.org ኢሜል ይላኩ ወይም በዚህ ቁጥር (202) 643-5753 ይደውሉ ወይም ቴክስት ያድርጉ።
For ECC’s ESL, Health Literacy Classes and workforce development information and support please:
email: roza@ethiopiancommunitydc.org
call or text: (202) 643-5753