የእርሶዎንና የቤተሰቦዎን ጤና ለመጠበቅ የተቻሎዎን ሁሉ ያርጉ!

Keep Well and Stay Safe!

Pastel Lined Grid Boxes Fashion Stylist Colorful Resume (1).png

ለአጠቃላይ ድጋፍና መረጃ፣ ሊኖርዎ ለሚችሉት ስጋቶች እና ጥያቄዎች እባክዎን በ info@ethiopiancommunitydc.org ኢሜል ይላኩልን ወይም በፌስቡክ መልዕክት ይላኩልን።

For general support, concerns and questions you may have, please email us at info@ethiopiancommunitydc.org or send us a message on facebook

ከኢሚግሬሽን ጋር ለተያያዙ ጥያቄዎች እና ድጋፎች እባክዎን ወደ:

meseret@ethiopiancommunitydc.org ኢሜል ይላኩ ወይም በዚህ ቁጥር (202) 643-6726 ይደውሉ ወይም ቴክስት ያርጉ። 

For immigration-related questions and support please:

email: meseret@ethiopiancommunitydc.org 
call or text: (202) 643-6726
 

ስለ ወሲባዊ ጥቃት ሰለባዎች ፕሮግራማችን ጥያቄ ካለዎት ወይም ድጋፍ/መረጃ ለማግኘት እባክዎ ወደ:

ኢሜል ይላኩ ወይም በዚህ ቁጥር ይደውሉ ወይም ቴክስት ያድርጉ።  

For information on our Sexual Assault Survivors’ program/resources or for Survivors’ support please:

email, Call or text us 

የእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት (ESL) በተመለከተ፣ ለጤና ሥነ-ትምህርት ክፍሎች እና የሥራ ክህሎት ማጎልበቻ ድጋፍና መረጃ እባክዎን ወደ:

roza@ethiopiancommunitydc.org ኢሜል ይላኩ ወይም በዚህ ቁጥር (202) 643-5753 ይደውሉ ወይም ቴክስት ያድርጉ።

For ECC’s ESL, Health Literacy Classes  and workforce development information and support please:

email: roza@ethiopiancommunitydc.org
call or text: ‪(202) 643-5753

 

Take good care of yourselves and your loved ones, practice social distancing, wash your hands profusely, and do your best to get supplies that will sustain you and your family while you remain at home until this health emergency comes to a close!

እርሶዎን እና ቤተሰብዎን ከዚህ ወረርሽኝ በሽታ ይጠብቁ፣ ብዙ ስብስብ ካለበት ቦታ እራስዎን ያስወግዱ፣ እጅዎን ደጋግመው በደንብ ይታጠቡ፤ እንዲሁም ይህ የአስቸኳይ የኮቪድ ወረርሽኝ የጤና ድንገተኛ እርምጃ እስኪያበቃ ድረስ፣ ምግብና አስፈላጊ ቁሳትን ለመግዛት ካልሆነ በስተቀር ቤትዎ ውስጥ ይቆዩ!