ቪድዮችና ዌብናሮች | Videos and Webinars

 

በኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማዕከል እና አጋሮች የተዘጋጁ ቪደዮችና ዌብናሮች እዚህ ገጽ ላይ ያግኙ። በተጨማሪም YouTube ቻናላችን ሰብስክራይብ ያርጉ! | Find below videos and webinars prepared by Ethiopian Community Center and its partners. Please subscribe to our YouTube channel so you don’t miss any of our new posts!

THE IMPACT OF LEAD EXPOSURE AND POISONING ON THE HEALTH OF CHILDREN| የሊድ ተጋላጭነትና መርዛማነት በልጆች ላይ የሚያስከተለው የጤና ችግሮች

This webinar was held on May 28, 2022 @ 3:30 PM

ይህ ዌቢናር የተካሄደው በሜይ 28, 2022 ፣ 3:30 ፒ. ኤም ላይ ነው።

Sexual Assault and Trauma-Part II| ወሲባዊ ጥቃት እና ጉዳቱ ፡ ክፍል II

This webinar was held on April 23, 2022 @ 4:30 pm

ይህ ዌቢናር የተካሄደው በአፕሪል 23, 2022 @4:30 ፒ. ኤም ላይ ነው።

Sexual Assault and Trauma: How it manifests and the path to Healing during Covid| ወሲባዊ ጥቃት እና ጉዳቱ ፡ በኮቪድ ጊዜ እንዴት እንደሚታይና የመዳኛው መንገድ

This webinar was held on March 26, 2022 @ 2:00 PM

ይህ ዌቢናር የተካሄደው ማርች 26, 2022 ፣ 2:00 ፒ. ኤም ላይ ነው።

Learning Trauma Response During Lock down and Coping mechanism| በ ኮቪድ ወረርሽኝ ወቅት የሚከሰት የስሜት መቃወስ እና መቋቋሚያ መንገዶች

This webinar was held on September 21,2021 @6:00pm

ይህ ዌቢናር የተካሄደው በመስከረም 21,2021 በ6፡00pm ላይ ነው።

sep18.JPG

Coping with Trauma and Stress Management|የስሜት መቃወስን እና ጭንቀትን መቋቋም

This webinar was held on September 18,2021 @1:00pm

ይህ ዌቢናር የተካሄደው በ መስከረም 18,2021 በ 1፡00pm ላይ ነው።

Our Body Remembers: Effects of Trauma on the Body and Brain| ሰውነታችን ያስታውሰዋል : የስነ-ልቦና መታወክ በሰውነታችን እና አእምሮችን ላይ የሚያደርሰው ተጽኖ

This webinar was held on March 20 @5:00pm

ይህ ዌቢናር የተካሄደው በማርች 20 በ5፡00pm ላይ ነው።

COVID P2Merged.jpg

Sustainable Response to COVID-19 Part II | ለኮቪድ-19 ዘላቂ የሆነ ምላሽ እና መከላክያ ስልቶች፤ ክፍል2

የተካሄደው በዲሴምበር 11 በ5፡00pm ላይ ነው።

This Webinar was held on December 11 at 5:00pm.

Merged document (1).jpg

Sustainable Response to COVID-19 | ለኮቪድ-19 ዘላቂ የሆነ ምላሽ እና መከላክያ ስልቶች

This webinar was held on December 4 @5:00

ይህ ዌቢናር የተካሄደው በዲሴምበር 4 በ5፡00pm ላይ ነው።

Your Rights at Work in DC during COVID-19 | በዲሲ የሥራ ቦታ መብቶችዎ በኮቪድ-19 ወረርሺኝ ወቅት

This webinar was held on November 25 @5:30pm

Topics of discussion:

DC Minimum wage and wage theft

What to do if you or a family member are sick

Workplace safety and COVID

ይህ ዌቢናር/የኦንላይን ስብሰባ የተካሄደው ኖቬምበር 25 @ 5:30pm ነው።

የተወያየንበት ርዕሶች፦

የዲሲ ዝቅተኛ ደሞዝ/ክፍያ እና የደሞዝ ስርቆት

እርስዎ ወይም የቤተሰብዎ አባል ከታመሙ ምን ማድረግ እንደሚችሉ

የሥራ ቦታ ደህንነት እና ኮቪድ-19

 
Merged document.jpg

የቤት ውስጥ ጥቃት በኮቪድ 19 ወቅት: ቤት ውስጥ መቆየታቸን ከጥቃት አያድነንም | Awareness on Domestic Violence during Covid-19: When Staying Home is No More Safe

ይህ ዌቢናር የተካሄደው በኦክቶበር 29 በ3፡00pm ላይ ነው።

This Webinar was held on 29 October at 3:00pm.

COVID_19_merged_flyers.jpg

ኮቪድ-19 ን ለመከላከል የሚያስችሉ ውጤታማ ስልቶች |

Effective Strategies in Preventing COVID-19

የተካሄደው በኦክቶበር 23 በ6፡00pm ላይ ነው።

This Webinar was held on 23 October at 6:00pm.

በኮቪድ-19 ወቅት ከተደበቀ የስሜት መረበሽ እንዴት እራስን ማከም ይችላሉ | Healing from Hidden Trauma during COVID-19

ይህ ዌቢናር የተካሄደው በሴፕቴምበር 29 በ6፡00pm ላይ ነው።

This Webinar was held on 29 September at 6:00pm.

በኮቪድ-19 ወቅት የአእምሮዎን ጤና እንዴት መንከባከብ እንደሚችሉ | Webinar on Managing Anxiety and Depression during COVID-19

ይህ ዌቢናር የተካሄደው በጁን 26 በ4፡00pm ላይ ነው። | This Webinar was held on 26 June at 4:00pm

የውይይቱ አርእስቶች፡

  • ተስፋ የመቁረጥ (የመደበር) እና የመሸበር ምልክቶች እና የህክምና አማራጮች

  • በኮቪድ-19 ሁኔታ ለሚከሰቱ ከመሸበር ጋር የተያያዙ ያልተጠበቁ/ያልተፈለጉ

  • ለውጦችን ለመቋቋም የሚወሰዱ ክህሎቶች እና ዘዴዎች

  • በኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ስደተኞች ህብረተሰብ በአዕምሮ ጤና መገለል

  • በዋሽንግተን እና በአካባቢ የሚገኙ ሪሶርሶችን/መረጃዎችን ማካፈል እና ጥያቄ ከተሳታፊዎች ማስተናገድ

Topics of discussion:

  • Signs, symptoms and treatment options for depression and anxiety

  • Skills and strategies to deal with stress and unexpected/unwanted changes during Covid-19

  • Mental Health Stigma in the Ethiopian and Eritrean (Immigrant) community

  • Share resources in the DMV and allow participants to share comments and/or questions

Adjustments.jpeg

በዌቢናሩ ያካፈልናቸውን የእንግሊዘኛ መረጃዎች ለማንበብ ይህን ይጫኑ።

To download the PowerPoint presentation in English click/tap here

ይህ ዌቢናር የተካሄደው በጁን 30 በ5፡00pm ላይ ነው።

This Webinar was held on 30 June at 5:00pm

BHAP_ECC_Amerigroup Amh flyer_final  (002)-page-001.jpg

በዌቢናሩ ያካፈልናቸውን መረጃዎች ለማንበብ ይህን ይጫኑ።

To download the PowerPoint presentation in Amharic click/tap here

ይህ ዌቢናር የተካሄደው በጁን 17 በ5፡00pm ላይ ነው።

This Webinar was held on 17 June at 5:00pm.

Screenshot (43).png

በዌቢናሩ ያካፈልናቸውን መረጃዎች ለማንበብ ይህን ይጫኑ።

To download the PowerPoint presentation click/tap here

ይህ ዌቢናር የተካሄደው በኤፕሪል 30 በ6፡00pm ላይ ነው።

This Webinar was held on 30 April at 6:00pm