Back to All Events

ኮቪድ-19 ን ለመከላከል የሚያስችሉ ውጤታማ ስልቶች | Effective Strategies on Preventing COVID-19

ሰላም! አርብ፣ ኦክቶበር 23 @ 6:00 pm ላይ ከዶ/ር አሸናፊ ዋቅቶላ (የውስጥ ደዌ ሐኪም) ጋር ለምናደርገው ስለ “ኮቪድ-19 ን ለመከላከል የሚያስችሉ ውጤታማ ስልቶች” የኦንላይን ውይይት እንዲሳተፉ እንጋብዞዎታለን። ዶ/ር አሸናፊም የኮቪድ-19 ን መከላከያ ምክረ-ሃሳቦችን፣ ህክምና እና እንክብካቤ፣ እንዲሁም በዚህ ወረርሽኝ ወቅት ሌሎች ጠቃሚ ስለሆኑ መረጃዎችና የእገዛ ምንጮች ላይ ይወያያሉ፡፡ ውይይቱም የሚካሄደው በአማርኛ ሲሆን የእንግሊዘኛ ትርጉም ይኖራል፡፡ ለመሳተፍ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ ወይም በስልክ ለመሳተፍ በ (301) -715-8592 ይደውሉና ይህንን የስብሰባ መለያ ቁጥር 858 6684 3922 ይጠቀሙ፡፡

Please join us for an online event on “Effective Strategies in Preventing COVID-19” with Dr. Ashenafi Waktola, MD on Friday Oct 23 @ 6:00 pm. Dr. Ashenafi will discuss COVID-19 prevention and protection tips, treatment and care as well as other useful resources during this pandemic.

All conversation will be in Amharic with simultaneous English interpretation. To participate use this link here or call-in (301)-715-8592 and use this Meeting ID 858 6684 3922.

Next
Next
October 29

የቤት ውስጥ ጥቃት በኮቪድ 19 ወቅት| Awareness on Domestic Violence during Covid-19