Back to All Events

Your Rights at Work in DC during COVID-19 | በዲሲ የሥራ ቦታ መብቶችዎ በኮቪድ-19 ወረርሺኝ ወቅት

The Ethiopian Community Center and DC Jobs with Justice would like to invite you to a webinar on:

Your Rights at Work in DC during COVID-19

When: Wednesday, November 25

Time: 5:30pm

Where: Online/Zoom and please use these details to RSVP:

https://tinyurl.com/RightsAtWorkRSVP  

Topics of discussion:
DC Minimum wage and wage theft
What to do if you or a family member are sick
Workplace safety and COVID

To participate:

On Zoom:https://zoom.us/j/96121669856

Meeting ID: 961 216 69856

If you do not have a Zoom app or would like to participate by phone you can also: 

Call or Dial In: (301)-715-8592 and enter the Meeting ID (above)

The webinar will be held in English and in Amharic with consecutive interpretation.

የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማዕከል እና ዲሲ ጆብስ ዊዝ ጀስቲስ  ይህን ዌቢናር/የኦንላይን ውይይት እንዲካፈሉ ይጋብዞዎታል!  የምንወያየውም ስለ፦

በዲሲ የሥራ ቦታ መብቶችዎ በኮቪድ-19 ወረርሺኝ ወቅት

መቼ፡ እሮብ፣ ኖቬምበር 25

ሰዓት፡ 5:30pm

የት፡ ኦንላይን፤ ለመሳተፍ በዚህ ሊንክ አስቀድመው መመዝገብ ይኖርቦዎታል፦

https://tinyurl.com/RightsAtWorkRSVP    

የምንወያይበት ርዕሶች፦
የዲሲ ዝቅተኛ ደሞዝ/ክፍያ እና የደሞዝ ስርቆት  
እርስዎ ወይም የቤተሰብዎ አባል ከታመሙ ምን ማድረግ እንደሚችሉ
የሥራ ቦታ ደህንነት እና ኮቪድ-19

ለመሳተፍ፡

በዙም/Zoom ለመሳተፍ: https://zoom.us/j/96121669856 

የስብሰባው መግብያ ቁጥር/Meeting ID:   961 216 69856    

የዙም/Zoom አፕ ከሌለዎት ወይም በስልክ መሳተፍ ከፈለጉ በዚህ ቁጥር ይደውሉ:

በስልክ ለመሳተፍ : (301) 715-8592 ከዚያም ከላይ የሰጠነውን የስብሰባው መግብያ ቁጥር/Meeting ID ያስገቡ

ዌቢናሩ/ስብሰባው በእንግሊዝኛና በአማርኛ እየተተረጎመ ይካሄዳል።

Previous
Previous
October 29

የቤት ውስጥ ጥቃት በኮቪድ 19 ወቅት| Awareness on Domestic Violence during Covid-19

Next
Next
December 4

Sustainable Response to COVID-19 | ለኮቪድ-19 ዘላቂ የሆነ ምላሽ እና መከላክያ ስልቶች